1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ከዚህ በኋላ ሳሙኤል አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አቆመው፤ “ጌታ እስከ አሁን ድረስ ረድቶናል” ሲል ስሙን “አቤንኤዘር” ብሎ ጠራው።
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:3
ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ፥ “በፍጹም ልባችሁ ወደ ጌታ የምትመለሱ ከሆነ፥ ባዕዳን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ ራሳችሁንም ለጌታ አሳልፋችሁ ስጡ፤ እርሱንም ብቻ አምልኩ፤ እርሱም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ይታደጋችኋል።” አላቸው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:3
3
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:4
ስለዚህ እስራኤላውያን የበዓልንና የዐስታሮትን አማልክት አስወግደው፥ ጌታን ብቻ አመለኩ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:4
Home
Bible
Plans
Videos