YouVersion Logo
Search Icon

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 7:12 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ሳሙኤል አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አቆመው፤ “ጌታ እስከ አሁን ድረስ ረድቶናል” ሲል ስሙን “አቤንኤዘር” ብሎ ጠራው።