1
ወደ ሮም ሰዎች 13:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት እንጂ የሥጋችሁን ፍላጎት ለማርካት አታስቡ።
Compare
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:14
2
ወደ ሮም ሰዎች 13:8
የማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ሊኖርባችሁ የሚገባ ዕዳ እርስ በርስ መዋደድ ብቻ ይሁን፤ ሰውን የሚወድ ሕግን ይፈጽማል።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:8
3
ወደ ሮም ሰዎች 13:1
ማንኛውም ሥልጣን የሚገኘው በእግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ሆነና አሁን ያሉትም ባለሥልጣኖች የተሾሙት በእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ ሰው ሁሉ ለበላይ ባለሥልጣን መታዘዝ አለበት።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:1
4
ወደ ሮም ሰዎች 13:12
ሌሊቱ እያለፈ ነው፤ ቀኑም ቀርቦአል፤ ስለዚህ በጨለማ የሚሠራውን ሥራ እንተው፤ የብርሃንን የጦር መሣሪያ እንልበስ።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:12
5
ወደ ሮም ሰዎች 13:10
ሰውን የሚወድ ሁሉ በሚወደው ላይ ክፉ ነገር አያደርግበትም፤ ስለዚህ ሰውን የሚወድ ሕግን ሁሉ ይፈጽማል ማለት ነው።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:10
6
ወደ ሮም ሰዎች 13:7
እንግዲህ ለበላይ ባለሥልጣን ሊደረግ የሚገባውን ሁሉ አድርጉ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን ክፈሉ፤ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 13:7
Home
Bible
Plans
Videos