1
መጽሐፈ መዝሙር 97:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ክፉ ነገርን የሚጠሉትን ሁሉ ይወዳል፤ ታማኞች አገልጋዮቹን ያድናቸዋል፤ ከክፉ መንፈስ ኀይልም እንዲያመልጡ ያደርጋቸዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 97:10
2
መጽሐፈ መዝሙር 97:12
እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ጻድቃን ሁሉ ደስ ይበላችሁ! ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 97:12
3
መጽሐፈ መዝሙር 97:11
ብርሃን ለደጋግ ሰዎች፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ይወጣላቸዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 97:11
4
መጽሐፈ መዝሙር 97:9
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል አምላክ ነህ፤ ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በሥልጣንህ ሥር ናቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 97:9
Home
Bible
Plans
Videos