1
መጽሐፈ መዝሙር 96:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፤ ከፍ ያለ ምስጋናም ይገባዋል፤ ከአማልክትም ሁሉ ይበልጥ ሊፈራ ይገባዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 96:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 96:2
ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ አመስግኑትም! የአዳኝነቱን መልካም ዜና በየቀኑ አብሥሩ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 96:2
3
መጽሐፈ መዝሙር 96:1
ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩ! በምድር የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 96:1
4
መጽሐፈ መዝሙር 96:3
በሕዝቦች መካከል ክብሩን አስታውቁ፤ ለሕዝቦችም ሁሉ ታላቅ ሥራውን አውሩ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 96:3
5
መጽሐፈ መዝሙር 96:9
ግርማ በተመላ ቅድስናው ለእግዚአብሔር ስገዱ! የምድር ሕዝቦች ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጡ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 96:9
Home
Bible
Plans
Videos