1
መጽሐፈ መዝሙር 66:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኃጢአቴን ሳልናዘዝ በልቤ ሰውሬ ቢሆን ኖሮ፥ እግዚአብሔር ጸሎቴን ባልሰማም ነበር።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:18
2
መጽሐፈ መዝሙር 66:20
ጸሎቴን ለሰማና ዘለዓለማዊ ፍቅሩን ላልነሣኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:20
3
መጽሐፈ መዝሙር 66:3
እንዲህም በሉት፤ “ሥራህ እንዴት ድንቅ ነው! ኀይልህ እጅግ ታላቅ በመሆኑ ጠላቶችህ በፍርሃት በፊትህ ይሸማቀቃሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:3
4
መጽሐፈ መዝሙር 66:1-2
ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ስሙን በማክበር ዘምሩ፤ በምስጋናም አክብሩት።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:1-2
5
መጽሐፈ መዝሙር 66:10
አምላክ ሆይ! ብር በእሳት ተፈትኖ እንደሚጠራ ፈተንከን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:10
6
መጽሐፈ መዝሙር 66:16
እግዚአብሔር ያደረገልኝን ሁሉ እንድነግራችሁ፥ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁሉ ኑ ስሙ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 66:16
Home
Bible
Plans
Videos