1
መጽሐፈ መዝሙር 65:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ የመረጥካቸውና በተቀደሰ አደባባይህ እንዲኖሩ ወደ ራስህ ያቀረብካቸው፥ ደስ ይበላቸው፤ እኛም ከቤትህ በሚገኘው መልካም ነገርና ከመቅደስህ በሚገኘው በረከት እንረካለን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 65:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 65:11
በአንተ ቸርነት የሚገኘው መከር እንዴት ብዙ ነው! አንተ በምትገኝበት ቦታ ሁሉ ብዙ ሰብል አለ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 65:11
3
መጽሐፈ መዝሙር 65:5
ጸሎታችንን ሰምተህ ድልን ታጐናጽፈናለህ፤ እኛንም ለማዳን ብዙ ድንቅ ነገሮችን ታደርጋለህ፤ ሩቅ ከሆነው ባሕር ማዶ ያሉት ሳይቀሩ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ በአንተ ይታመናሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 65:5
4
መጽሐፈ መዝሙር 65:3
ኃጢአት በላያችን በርትቶብን ነበር፤ አንተ ግን በደላችንን ሁሉ ይቅር አልክልን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 65:3
Home
Bible
Plans
Videos