1
መጽሐፈ መዝሙር 44:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አምላክ ሆይ! ዘወትር በአንተ እንመካለን፤ ስምህንም ለዘለዓለም እናመሰግናለን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 44:8
2
መጽሐፈ መዝሙር 44:6-7
በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። ከጠላቶቻችን የምታድነን አንተ ነህ፤ የሚጠሉንንም የምታሳፍርልን አንተ ነህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 44:6-7
3
መጽሐፈ መዝሙር 44:26
ተነሥ እኛን ለመርዳት ና! ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህም ተቤዠን!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 44:26
Home
Bible
Plans
Videos