1
መጽሐፈ መዝሙር 33:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርን በተስፋ እንጠብቀዋለን ረዳታችንና ጋሻችን እርሱ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 33:20
2
መጽሐፈ መዝሙር 33:18-19
እግዚአብሔር የሚፈሩትንና ዘለዓለማዊ ፍቅሩ ተስፋቸው የሆነውን ይመለከታል። ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና ከራብም ሊጠብቃቸው ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 33:18-19
Home
Bible
Plans
Videos