1
መጽሐፈ መዝሙር 2:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለምነኝ፤ አሕዛብ ሁሉ እንዲገዙልህ አደርጋለሁ፤ ምድርም በሙሉ የአንተ ርስት ትሆናለች።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 2:8
2
መጽሐፈ መዝሙር 2:12
ቊጣው በቅጽበት ስለሚነድ በእናንተ ላይ ተቈጥቶ እንዳያጠፋችሁ በመንቀጥቀጥ ስገዱለት እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 2:12
3
መጽሐፈ መዝሙር 2:2-3
እግዚአብሔርንና መሲሑን ለመቃወም የዓለም ነገሥታት ተነሣሡ፤ ሹሞቻቸውም ከእነርሱ ጋር ተባበሩ። “እግር ብረታቸውን ከእግራችን እንቊረጥ፤ ገመዳቸውን በጥሰን እንጣል” አሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 2:2-3
4
መጽሐፈ መዝሙር 2:10-11
እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤ እናንተ የምድር ገዢዎች ተጠንቀቁ። እግዚአብሔርን በፍርሃት አገልግሉት፤ በመንቀጥቀጥም ተገዙለት።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 2:10-11
Home
Bible
Plans
Videos