1
መጽሐፈ መዝሙር 1:1-2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በክፉ ሰዎች ምክር የማይሄድ፥ የኃጢአተኞችን መንገድ የማይከተል፥ ከፌዘኞች ጋር ኅብረት የማያደርግ የተባረከ ነው። እንዲህ ያለው ሰው፥ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፤ ቀንና ሌሊትም ያሰላስለዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 1:1-2
2
መጽሐፈ መዝሙር 1:3
እርሱም፦ ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፥ ቅጠሏም እንደማይረግፍ፥ በፈሳሽ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሥራ ሁሉ ይሳካለታል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 1:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 1:6
ስለዚህ እግዚአብሔር የጻድቃንን አካሄድ ያውቃል፤ የክፉ ሰዎች አካሄድ ግን የሚያመራው ወደ ጥፋት ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 1:6
Home
Bible
Plans
Videos