1
መጽሐፈ መዝሙር 17:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የዐይን ብሌን በጥንቃቄ የሚጠበቀውን ያኽል ጠብቀኝ፤ በጥበቃህ ውስጥ ሰውረኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 17:8
2
መጽሐፈ መዝሙር 17:15
እኔ በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ በምነቃበት ጊዜም የአንተን አምሳያ በማየቴ እደሰታለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 17:15
3
መጽሐፈ መዝሙር 17:6-7
አምላክ ሆይ! ልመናዬን ስለምትሰማ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ ቃሌንም ስማ። የአንተን ከለላ ለሚፈልጉ፥ በቀኝ እጅህ የምታድናቸው አምላክ ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህን በአስደናቂ ሁኔታ ግለጥ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 17:6-7
Home
Bible
Plans
Videos