1
መጽሐፈ መዝሙር 13:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እኔ በማያቋርጥ ፍቅርህ እተማመናለሁ፤ በማዳንህ እደሰታለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 13:5
2
መጽሐፈ መዝሙር 13:6
እግዚአብሔር ሆይ! በጎ ነገር ስላደረግህልኝ ለአንተ እዘምራለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 13:6
3
መጽሐፈ መዝሙር 13:1
እግዚአብሔር ሆይ፥ እስከ መቼ ትረሳኛለህ? የምትረሳኝ ለዘለዓለም ነውን? እስከ መቼስ ከእኔ ትሰወራለህ?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 13:1
4
መጽሐፈ መዝሙር 13:2
ችግርን እስከ መቼ መቻል ይኖርብኛል? እስከ መቼ ልቤ ቀንና ሌሊት በሐዘን ይሞላል? እስከ መቼስ ጠላቴ በእኔ ላይ የበላይነትን ያገኛል?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 13:2
Home
Bible
Plans
Videos