1
መጽሐፈ መዝሙር 12:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የእግዚአብሔር የተስፋ ቃሎች የታመኑ ናቸው፤ በእሳት ምድጃ ሰባት ጊዜ እንደ ነጠረ ብር የጠሩ ናቸው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 12:6
2
መጽሐፈ መዝሙር 12:7
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሁልጊዜ ጠብቀን፤ ክፉ ከሆኑት ከዚህ ዘመን ሰዎች አድነን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 12:7
3
መጽሐፈ መዝሙር 12:5
እግዚአብሔር ግን “ችግረኞች ተጨቊነዋል፤ ስደተኞች በመከራ ብዛት ይቃትታሉ፤ ስለዚህ እነርሱ የሚፈልጉትን ደኅንነት ለመስጠት እነሣለሁ” ይላል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 12:5
Home
Bible
Plans
Videos