1
መጽሐፈ ኢዮብ 17:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይሁን እንጂ ጻድቃን ከእውነት መንገድ ፈቀቅ አይሉም፤ ንጹሖችም በብርታት ላይ ብርታትን ይጨምራሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 17:9
2
መጽሐፈ ኢዮብ 17:3
አምላክ ሆይ! ከአንተ በቀር ለእኔ የሚቆምልኝ የለምና አንተው ራስህ ተያዥ ሁነኝ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 17:3
3
መጽሐፈ ኢዮብ 17:1
“መንፈሴ ደከመ፤ የሕይወቴም ዘመን ሊፈጸም ተቃርቦአል፤ መቃብርም ይጠብቀኛል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 17:1
4
መጽሐፈ ኢዮብ 17:11-12
“የዕድሜዬ ዘመን ተፈጽሞአል፤ ዕቅዴና የልቤ ምኞት ከንቱ ሆኖ ቀርቶአል። እነዚህ ሰዎች ሌሊቱን ቀን ነው ይላሉ፤ ብርሃኑን ደግሞ ሊጨልም ነው ይላሉ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 17:11-12
Home
Bible
Plans
Videos