1
መጽሐፈ ኢዮብ 16:19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እነሆ፥ ለእኔ የሚመሰክርልኝና ጥብቅናም የሚቆምልኝ በሰማይ አለ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 16:19
2
መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21
ወዳጆቼ በንቀት ይመለከቱኛል፤ እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር አለቅሳለሁ። ሰውና ሰውን አወቃቅሶ የሚያስታርቅ እንዳለ ሁሉ፥ ምነው ሰውንና እግዚአብሔርን አወቃቅሶ የሚያስታርቅ በኖረ፤
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21
Home
Bible
Plans
Videos