1
ትንቢተ ኤርምያስ 13:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኢትዮጵያዊ መልኩን፥ ነብርም ዝንጒርጒርነቱን መለወጥ አይችልም፤ እንዲሁም እናንተ ክፉ ነገር ማድረግን ስለ ለመዳችሁ ደግ ሥራ መሥራት አይሆንላችሁም።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 13:23
2
ትንቢተ ኤርምያስ 13:16
ጨለማን አምጥቶ በተራራዎች ከመሰናከላችሁ በፊት ተስፋ ያደረጋችኹትን ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማና ወደ ጥልቅ ጭጋግ ከመለወጡ በፊት አምላካችሁን እግዚአብሔርን አክብሩ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 13:16
3
ትንቢተ ኤርምያስ 13:10
እነዚህ በክፋት የተሞሉ ሕዝብ ለእኔ መታዘዝን እምቢ ብለዋል፤ ከምንጊዜውም ይልቅ እልኸኞች ሆነዋል፤ ባዕዳን አማልክትን በማምለክ ያገለግላሉ፤ ከዚህም የተነሣ እነርሱ ዋጋቢስ ሆኖ እንደ ቀረው እንደዚያ መታጠቂያ ይሆናሉ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 13:10
4
ትንቢተ ኤርምያስ 13:15
እግዚአብሔር ተናግሮአልና፤ ትዕቢታችሁን አስወግዳችሁ ስሙት፤ በጥንቃቄም አድምጡት።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 13:15
Home
Bible
Plans
Videos