1
ትንቢተ ኤርምያስ 10:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! ሰው በራሱ ሕይወት እንደማያዝበትና አካሄዱንም በራሱ ሥልጣን መቈጣጠር እንደማይችል ዐውቃለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 10:23
2
ትንቢተ ኤርምያስ 10:6
እግዚአብሔር ሆይ! አንተን የሚመስል ማንም የለም፤ አንተ ኀያል ነህ፤ ስምህም ታላቅና አስፈሪ ነው።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 10:6
3
ትንቢተ ኤርምያስ 10:10
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ግን እውነተኛ አምላክ ነህ፤ አንተ ሕያው አምላክ፥ ዘለዓለማዊ ንጉሥ ነህ፤ አንተ በምትቈጣበት ጊዜ ዓለም ይናወጣል፤ የአሕዛብ መንግሥታትም የአንተን ቊጣ ችለው አይቆሙም።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 10:10
4
ትንቢተ ኤርምያስ 10:24
እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ትክክለኛ ፈራጅ እንደ መሆንህ ገሥጸን፤ ነገር ግን ፈጽመን እንዳንጠፋ በምትቈጣበት ጊዜ አይሁን።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 10:24
Home
Bible
Plans
Videos