1
ትንቢተ ኢሳይያስ 39:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ንጉሥ ሕዝቅያስ በተለይ በእርሱ ዘመን፥ በሰላም የመኖር ዋስትና እንዳለ ስለ ተረዳ “ከእግዚአብሔር ተልከህ የነገርከኝ ቃል መልካም ነው” አለ።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 39:8
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 39:6
የቀድሞ አባቶች እስከዚህች ቀን ያከማቹት በቤተ መንግሥትህ ያለው ሀብት ሁሉ ተጠራርጎ ወደ ባቢሎን የሚወሰድበት ጊዜ ይመጣል፤ ምንም ነገር አይቀርልህም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 39:6
Home
Bible
Plans
Videos