1
መጽሐፈ አስቴር 7:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አስቴርም “ንጉሥ ሆይ! በፊትዎ ሞገስ አግኝቼ ከሆነና በትሕትና የማቀርብልዎትን ጥያቄ ሊቀበሉኝ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ፥ የእኔ ፍላጎት እኔም ሆንኩ ወገኖቼ በሕይወት መኖር እንድንችል ነው፤
Compare
Explore መጽሐፈ አስቴር 7:3
2
መጽሐፈ አስቴር 7:10
ስለዚህም ሃማን መርዶክዮስን ለመስቀል ባዘጋጀው እንጨት ላይ ተሰቀለ፤ ከዚያም በኋላ የንጉሡ ቊጣ በረደ።
Explore መጽሐፈ አስቴር 7:10
Home
Bible
Plans
Videos