1
መጽሐፈ አስቴር 5:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ንጉሡ፥ ንግሥት አስቴር በስተ ውጪ በኩል መቆምዋን በተመለከተ ጊዜ በፊቱ ሞገስን አግኝታ ስለ ነበር የወርቅ በትሩን ዘረጋላት፤ እርስዋም ቀረብ ብላ የወርቁን በትር ጫፍ ነካች።
Compare
Explore መጽሐፈ አስቴር 5:2
2
መጽሐፈ አስቴር 5:3
ንጉሡም “አስቴር ሆይ፥ ስለምን መጣሽ? ምን እንደምትፈልጊ ንገሪኝ፤ የንጉሠ ነገሥት መንግሥቴን እኩሌታ እንኳ ቢሆን እሰጥሻለሁ” አላት።
Explore መጽሐፈ አስቴር 5:3
Home
Bible
Plans
Videos