1
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንተ የመዳን አለቴ ነህ፤ እንዲሁም ጋሻዬ፥ የጦር መሣሪያዬና ከለላዬ ነህ፤ ከኀያላን እጅ ታድነኛለህ።
Compare
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3
2
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31
የእግዚአብሔር መንገድ ፍጹም ነው፤ ቃሉ የጠራ ነው፤ እርሱን መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31
3
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:2
እግዚአብሔር አለቴ፥ አምባዬ የደኅንነቴ ኀይል፥ ጠንካራ ምሽጌ ነው።
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:2
4
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:33
ብርታትን የሚሰጠኝና መንገዴን የሚያቃናልኝ እግዚአብሔር ነው።
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:33
5
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:29
እግዚአብሔር ሆይ! ለእኔ ብርሃኔ ነህ፤ አንተ አምላኬ ጨለማዬን ታበራለህ።
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:29
Home
Bible
Plans
Videos