1
መዝሙር 6:9
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ልመናዬን አድምጧል፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ይቀበላል።
Compare
Explore መዝሙር 6:9
2
መዝሙር 6:2
እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐቅመ ቢስ ነኝና ማረኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐጥንቶቼ ተናግተዋልና ፈውሰኝ።
Explore መዝሙር 6:2
3
መዝሙር 6:8
እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ፤ ከእኔ ራቁ፤ እግዚአብሔር የልቅሶዬን ድምፅ ሰምቷልና።
Explore መዝሙር 6:8
4
መዝሙር 6:4
እግዚአብሔር ሆይ፤ ተመለስና ሕይወቴን ታደጋት፤ ስለ ጽኑ ፍቅርህም አድነኝ፤
Explore መዝሙር 6:4
Home
Bible
Plans
Videos