1
መዝሙር 49:20
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም፤ ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል።
Compare
Explore መዝሙር 49:20
2
መዝሙር 49:15
እግዚአብሔር ግን ነፍሴን ከሲኦል እጅ ይቤዣታል፤ በርግጥም በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለኝ። ሴላ
Explore መዝሙር 49:15
3
መዝሙር 49:16-17
ሰው ባለጠጋ ሲሆን፣ የቤቱም ክብር ሲበዛለት አትፍራ፤ በሚሞትበትም ጊዜ ይዞት የሚሄደው አንዳች የለምና፤ ክብሩም አብሮት አይወርድም።
Explore መዝሙር 49:16-17
Home
Bible
Plans
Videos