1
መዝሙር 13:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እኔ ግን በጸናች ፍቅርህ እታመናለሁ፤ ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል።
Compare
Explore መዝሙር 13:5
2
መዝሙር 13:6
ቸርነቱ በዝቶልኛልና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ።
Explore መዝሙር 13:6
3
መዝሙር 13:1
እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ድረስ ነው?
Explore መዝሙር 13:1
4
መዝሙር 13:2
ከሐሳቤ ጋር የምሟገተው፣ ልቤም ቀኑን ሙሉ የሚያዝነው እስከ መቼ ነው? ጠላቴስ በእኔ ላይ የሚያይለው እስከ መቼ ድረስ ነው?
Explore መዝሙር 13:2
Home
Bible
Plans
Videos