1
ምሳሌ 12:25
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሥጉ ልብ ሰውን በሐዘን ይወጥራል፤ መልካም ቃል ግን ደስ ያሰኘዋል።
Compare
Explore ምሳሌ 12:25
2
ምሳሌ 12:1
ተግሣጽን የሚወድድ ዕውቀትን ይወድዳል፤ መታረምን የሚጠላ ግን ደነዝ ነው።
Explore ምሳሌ 12:1
3
ምሳሌ 12:18
ግድ የለሽ ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤ የጠቢብ አንደበት ግን ፈውስን ያመጣል።
Explore ምሳሌ 12:18
4
ምሳሌ 12:15
ተላላ ሰው መንገዱ ትክክል መስሎ ይታየዋል፤ ጠቢብ ሰው ግን ምክር ይሰማል።
Explore ምሳሌ 12:15
5
ምሳሌ 12:16
ተላላ ሰው ቍጣው ወዲያውኑ ይታወቅበታል፤ አስተዋይ ሰው ግን ስድብን ንቆ ይተዋል።
Explore ምሳሌ 12:16
6
ምሳሌ 12:4
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ ሚስት ግን ዐጥንቱ ውስጥ እንዳለ ንቅዘት ናት።
Explore ምሳሌ 12:4
7
ምሳሌ 12:22
እግዚአብሔር ሐሰተኛ ከንፈርን ይጸየፋል፤ በእውነተኞች ሰዎች ግን ደስ ይለዋል።
Explore ምሳሌ 12:22
8
ምሳሌ 12:26
ጻድቅ ሰው ለወዳጁ መልካም ምክር ይሰጣል፤ የክፉዎች መንገድ ግን ወደ ስሕተት ይመራቸዋል።
Explore ምሳሌ 12:26
9
ምሳሌ 12:19
እውነት የሚናገሩ ከንፈሮች ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ፤ ሐሰተኛ አንደበት ግን ለቅጽበት ያህል ብቻ ነው።
Explore ምሳሌ 12:19
Home
Bible
Plans
Videos