1
ኢሳይያስ 8:13
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ልትቀድሱ የሚገባው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው፤ ልትፈሩት የሚገባው እርሱን ነው፤ ልትንቀጠቀጡለት የሚገባውም እርሱ ነው።
Compare
Explore ኢሳይያስ 8:13
2
ኢሳይያስ 8:12
“እነዚህ ሰዎች፣ ‘አድማ’ ብለው የሚጠሩትን፣ ማንኛውንም ነገር፣ ‘አድማ’ አትበሉ፤ እነርሱ የሚፈሩትን አትፍሩ፤ አትሸበሩለትም።
Explore ኢሳይያስ 8:12
3
ኢሳይያስ 8:20
ወደ ሕጉና ወደ ምስክር ቃሉ ሂዱ! እነርሱም እንዲህ ያለውን ቃል ባይናገሩ የንጋት ብርሃን አይበራላቸውም።
Explore ኢሳይያስ 8:20
Home
Bible
Plans
Videos