1
2 ነገሥት 18:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሕዝቅያስም በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ታመነ፤ ከርሱ በፊትም ሆነ ከርሱ በኋላ ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ፣ እንደ እርሱ ያለ አልነበረም።
Compare
Explore 2 ነገሥት 18:5
2
2 ነገሥት 18:6
ከእግዚአብሔር ጋራ ተጣበቀ፤ እርሱን ከመከተል ወደ ኋላ አላለም፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውንም ትእዛዞች ጠበቀ።
Explore 2 ነገሥት 18:6
3
2 ነገሥት 18:7
እግዚአብሔር ከርሱ ጋራ ስለ ነበር የሚያደርገው ሁሉ ተከናወነለት። በአሦር ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ ግብር መገበሩንም ተወ።
Explore 2 ነገሥት 18:7
Home
Bible
Plans
Videos