1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኳችሁ እናንተም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በእርሳችሁ ከተዋደዳችሁ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰው ሁሉ ያውቃል።”
Сравни
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኩ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣጠብ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁት እናንተም እንድታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁ።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ኢየሱስም “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፤ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:7
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም፤ መልእክተኛም ከላኪው አይበልጥም።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:16
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:17
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ስለዚህ ከማእድ ተነሣና ልብሱን አስቀመጠ፤ ማበሻ ጨርቅም አንሥቶ በወገቡ ታጠቀ። ከዚህ በኋላ በመታጠቢያ ዕቃ ውሃ አድርጎ የደቀ መዛሙርቱን እግር ማጠብ ጀመረ፤ በታጠቀውም ማበሻ ጨርቅ እግራቸውን አበሰ።
Разгледайте የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
Начало
Библия
Планове
Видеа