የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የጳውሎስ ሚስዮናዊ ጉዞዎች፦ የሐዋሪያት ስራ 13-20 Paul's Missionary Journeys: Acts 13-20

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

ለሐዋርያው ጳውሎስ ከሞት የተነሳውን የኢየሱስን ምሥራች በሮሜ ግዛት አየተዘዋወሩ መስበክ ምን ይመስል ነበር? አዳዲስ የኢየሱስ ማህበረሰቦችን በየከተማው እንዲተክል ያነሳሳው ምንድን ነው? ሰዎችስ ለመልእክቱ ምን ምላሽ ይሰጡ ነበር? በሐዋሪያት ሥራ መጽሐፍ ላይ በሰራነው በሶስተኛው ቪድዮአችን እነዚህን እና ሌሎች ሃሳቦችን እናያለን።