ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል። የከዋክብትን ብዛት ያውቃል፤ እያንዳንዱንም በስሙ ይጠራዋል። ጌታችን ታላቅ ነው፤ እጅግ ኀያልም ነው፤ ለጥበቡም ወሰን የለውም።
መዝሙር 147:3-5
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች