የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማስታወስ የሚገቡን ወሳኝ ጥቅሶችናሙና

Top Verses to Memorize

ቀን {{ቀን}} ከ443

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 13ቀን 15

ስለዚህ እቅድ

Top Verses to Memorize

መጽሐፈ መዝሙር 119፤11 ላይ የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ማኖር እንዳለብን ይነግረናል። ይህም ማለት መጽሐፍ ቅዱስን በአእምሯችን መያዝ ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ማስታወስ የሚገቡንን አስተምህሮዎች የያዘ ነው፥ ስለዚህ እነዚህን ወሳኝ ትምህርቶች ለማስታወሰ ከምን እንጀምር? ይህ እቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተደጋግመው የሚጠቀሱ ጥቅሶችን እና መጽሐፎችን የያዘ ነ።.

More

ይህንን ብጁ የንባብ ዕቅድ ለማጋራታቸው የግሎ መጽሐፍ ቅዱስ ሰሪዎችን የሆኑትን ኢመርሰን ዲጂታንን ማመስገን እንፈልጋለን የ Glo መጽሐፍ ቅዱስ በመጠቀም ይህን የፕሮጀክት ዕቅድ በቀላሉ መቀየር እና እንደነዚህ ያሉትን ተጨማሪ ብዙ ነገሮችን መፍጠር ይችላሉ. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ www.globible.com ን ይጎብኙ