ቀኖናዊ

ቀኖናዊ

365 ቀናት

የብሉ ሌተር ባይብል "ቀኖናዊ" የተሰኘው እቅድ መጽሐፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ራዕየ ዮሐንስ ድረስ ይዳስሳል። ይህ እቅድ ሳምንቱን መሉ ለየዕለቱ የሚስማማ ምንባብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚቀርብሎት ሲሆን ደረጃ በደረጃ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ አንብበው እንዲጨርሱ ያግዛል።.

ይህ የማንበቢያ ዕቅድ የቀረበው በብሉ ሌተር መጽሐፍ ቅዱስ ነው።