የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የፋሲካ በዓል ታሪክ ናሙና

የፋሲካ በዓል ታሪክ

ቀን {{ቀን}} ከ16

በኢየሱስላይመሳለቅ

ሕዝቡበኢየሱስፈንታበርባንእንዲፈታፈለገ፤ጲላጦስምኢየሱስንእንዲገረፍአደረገ።

ጥያቄ 1፡ሰዎችየኢየሱስንማንነትበተሳሳተመንገድቢረዱትምንይፈጠራል?

ጥያቄ 2፡ኢየሱስታላቅኀይሉንተጠቅሞማምለጥእየቻለበእነዚህፈተናዎችእናስቃዮችውስጥማለፉ

ምንእንዲሰማችሁያደርጋል?

ጥያቄ 3፡ሰዎችአሁንምከኢየሱስይልቅአጠያያቂባሕርይያላቸውንሰዎችለመቀበልየሚመርጡትለምንይመስላችኋል?

ቀን 6ቀን 8

ስለዚህ እቅድ

የፋሲካ በዓል ታሪክ

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን GNPI ኬንያን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.gnpi.org/tgg