የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

የመጀመሪያው ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች መልእክት መግቢያ

ሐዋርያው ​​ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን የተላከው የዚህ መልእክት ጸሐፊ ነው። ይህችን ቤተ ክርስቲያን ያቋቋማት እርሱ በመሆኑ እና ከማኅበረ ምእመናኑ ጋርም ጥብቅ ግንኙነት ስላለው እነዚህን ሰዎች ጠንቅቆ ያውቃቸዋል። ይህች ቤተ ክርስቲያን ባብዛኛው ከአሕዛብ የተዋቀረች ናት። ምሁራን ይህ ደብዳቤ የተጻፈው በ 55 ዓ.ም አካባቢ እንደሆነ የሚያምኑ ሲሆን ይህም በኤፌሶን ካደረገው የ 3 ዓመት ጉዞ መጨረሻ አካባቢ ላይ ነው። 

ቤተክርስቲያኒቷ መፍትሄ የሚሹ ከባድ ችግሮች ስለገጠሟት ጳውሎስ ይህን መልእክት ጽፎላቸዋል። ጳውሎስ በውስጣቸው ያለውን ክፍፍል በመተው እና ወደአንድነት በመምጣት የኢየሱስን ወንጌል እንዲያዳርሱ ገስጿቸዋል።በኀጢያት ስራ ውስጥም ያለ ሀፍረት ይሳተፉ ስለነበር ቃላትን ሳይመርጥና ያለ ይሉኝታ ጠንካራ የሆነ ተግሳጾችን አስተላልፎላቸዋል።

ቀን 44ቀን 46

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።