6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትናሙና

6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት

ቀን {{ቀን}} ከ6

አዳዲስ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች 

ሉቃስ 6:24-41

  1. ኢየሱስ ተከታዮቹ ገንዘብንና ሃብትን እንዴት አድርገው እንዲጠቀሙ ነው የሚፈልገው?
  2. አንድ ሰው በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እንዴት ነው ሽልማትን ሊያገኝ የሚችለው?
  3. ምን አይነት የመስጠት መርሆችን ማየት እችላለሁ?
  4. ስለ ገንዘብ እና ሃብት ባለኝ አመለካከት  እግዚአብሔር በህይወቴ ምን አይነት ብርሃን ሊያሳየኝ ይፈልጋል? 

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 1ቀን 3