8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? ናሙና

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

ቀን {{ቀን}} ከ8

ሃይል ሁሉ የኢየሱስ ነው 

ሉቃስ 7:36-50, 8:27-56

  1. ኢየሱስ ሙታንን ያስነሳል እንዲሁም ሀጢያተኛውን ይቅር ይላል። ይህ ምን አይነት ስሜት ይፈጥርብኛል?
  2. ኢየሱስ በሰይጣናት ላይ ሀይል አለው። ይህ ስለ እኔ እንዲሁም ስለ መከተሌ እና ስለማምለኬ ምን ይናገራል?  

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 2ቀን 4