መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ታህሳስ)ናሙና
ስለዚህ እቅድ
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 12 : ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 12 የ ኢሳያስ ሚክያስ 1ኛ ጴጥሮስ 2ጴጥሮስ 1ኛ ዮሐንስ 2ዮሐንስ 3ኛ ዮሐንስ እና ይሁዳ መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::
More
ፓስተር ክሬግ ጎርሼል እና ላይፍ.ቸርች ይህንን እቅድ በማቅረባቸው እናመሰግናለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህን ድህረ ገጽ ይጎብኙ : www.lifechurch.tv