በቀን አንድ መዝሙረ ዳዊት ማንበብ ጭንቀትን ያርቃል። በየደረጃው ከመዝሙረ ዳዊትና ከመጽሐፈ ምሳሌ አንድ አንድ ምዕራፍ በማንበብ እውቀቶን ያሳድጉ። በየሳምንቱ ስድስት መዝሙራትን ከመዝሙረ ዳዊት እንዲሁም አንድ ምዕራፍ ከመጽሐፈ ምሳሌ በማንበብ በ 6 ወር ግዜ ውስጥ ሁለቱን መጻሕፍት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ ይቻላሉ።.
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች