ዘካርያስ 9:8
ዘካርያስ 9:8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ ግን ቤቴን ከዘራፊ ኀይሎች እጠብቃለሁ፤ ጨቋኝ ከእንግዲህ ሕዝቤን አይወርስም፤ አሁን ነቅቼ እጠብቃለሁና።
ያጋሩ
ዘካርያስ 9 ያንብቡዘካርያስ 9:8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔም ማንም እንዳይሄድና እንዳይመለስ እንደ ጠባቂ ጦር ሆኖ በቤቴ ዙሪያ ሰፈር አደርጋለሁ፥ አሁንም በዓይኔ አይቻለሁና ከዚህ በኋላ አስጨናቂ አያልፍባቸውም።
ያጋሩ
ዘካርያስ 9 ያንብቡዘካርያስ 9:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከዚህ በኋላ ምድሬን ዙሪያዋን ከብቤ እጠብቃለሁ፤ የወራሪ ኀይል መተላለፊያም አላደርጋትም። ሕዝቤ ምን ያኽል እንደ ተሠቃየ ስለ ተመለከትኩ ከእንግዲህ ወዲህ ጨቋኞች አይወሩአቸውም።”
ያጋሩ
ዘካርያስ 9 ያንብቡዘካርያስ 9:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔም ማንም እንዳይሄድና እንዳይመለስ እንደ ጠባቂ ጦር ሆኖ በቤቴ ዙሪያ ሰፈር አደርጋለሁ፣ አሁንም በዓይኔ አይቻለሁና ከዚህ በኋላ አስጨናቂ አያልፍባቸውም።
ያጋሩ
ዘካርያስ 9 ያንብቡዘካርያስ 9:8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘካርያስ 9 ያንብቡ