ማሕልየ መሓልይ 2:12
ማሕልየ መሓልይ 2:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አበቦች በምድር ላይ ታዩ፤ የዝማሬ ወቅት መጥቷል፤ የርግቦችም ድምፅ፣ በምድራችን ተሰማ።
Share
ማሕልየ መሓልይ 2 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 2:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አበባ በምድር ላይ ታየ፥ የመከርም ጊዜ ደረሰ፥ የቍርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
Share
ማሕልየ መሓልይ 2 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቍርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
Share
ማሕልየ መሓልይ 2 ያንብቡ