ማሕልየ መሓልይ 1:10
ማሕልየ መሓልይ 1:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጕንጮችሽ እንደ ዋኖስ እጅግ ያማሩ ናቸው፥ አንገትሽም በዕንቍ ድሪ ያማረ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 1 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 1:10 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የጕንጭሽ ውበት በከበረ ሉል፥ አንገትሽም በዕንቍ ድሪ ያማረ ነው።
Share
ማሕልየ መሓልይ 1 ያንብቡ