መዝሙር 95:7-8
መዝሙር 95:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የአሕዛብ ወገኖች፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ለእግዚአብሔር ለስሙ ክብርን አምጡ፤ መሥዋዕት ያዙ ወደ አደባባዮችም ግቡ።
Share
መዝሙር 95 ያንብቡመዝሙር 95:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱ አምላካችን ነውና፤ እኛም በእጁ ጥበቃ ሥር ያለን በጎቹ፣ የመሰማሪያውም ሕዝብ ነን። ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ፣ በምድረ በዳ በነበራችሁበት ቀን በማሳህ፣ በመሪባም እንዳደረጋችሁት፣ ልባችሁን አታደንድኑ።
Share
መዝሙር 95 ያንብቡ