መዝሙር 84:6
መዝሙር 84:6 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ባካ በተባለው ደረቅ ሸለቆ በሚያልፉበት ጊዜ እግዚአብሔር ምንጭን ያፈልቅላቸዋል፤ የበልግም ዝናብ ኩሬዎችን ይሞላቸዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 84 ያንብቡመዝሙር 84:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አንተ አምላካችን ሆይ፥ ተመለስልን፥ አድነንም፤ ሕዝብህም በአንተ ደስ ይላቸዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 84 ያንብቡመዝሙር 84:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በልቅሶ ሸለቆ በሚያልፉበት ጊዜ፣ የምንጭ መፍለቂያ ቦታ ያደርጉታል፤ የበልጕም ዝናብ ያረሰርሰዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 84 ያንብቡ