መዝሙር 45:15-17
መዝሙር 45:15-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በደስታና በሐሤት ወደ ውስጥ ይመሯቸዋል፤ ወደ ንጉሡም ቤተ መንግሥት ይገባሉ። ወንዶች ልጆችህ በአባቶችህ እግር ይተካሉ፤ ገዦችም አድርገሽ በምድር ሁሉ ትሾሚያቸዋለሽ። ስምሽን በትውልድ ሁሉ ዘንድ መታሰቢያ አደርጋለሁ፤ ስለዚህ ሕዝቦች ከዘላለም እስከ ዘላለም ያወድሱሃል።
ያጋሩ
መዝሙር 45 ያንብቡመዝሙር 45:15-17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መዝሙር 45 ያንብቡ