መጽሐፈ መዝሙር 45:15-17

መጽሐፈ መዝሙር 45:15-17 አማ05

በደስታና በሐሤትም አብረው ወደ ንጉሡ ቤት ይገባሉ። ንጉሥ ሆይ! በቀድሞ አባቶችህ ተተክተው የሚነግሡ ብዙ ልጆች ይኖሩሃል፤ አንተም በምድር ሁሉ ላይ ልዑላን አድርገህ ትሾማቸዋለህ። እኔ በየትውልዱ ዝናህን እገልጣለሁ፤ ስለዚህ ሕዝቦች ሁሉ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ያመሰግኑሃል።