መዝሙር 4:4-5
መዝሙር 4:4-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተቈጡ፥ ነገር ግን አትበድሉ፤ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ የምታስቡት ይታወቃችሁ። የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በእግዚአብሔርም ታመኑ።
Share
መዝሙር 4 ያንብቡመዝሙር 4:4-5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስትቈጡ ኀጢአት አትሥሩ፤ በዐልጋችሁም ላይ ሳላችሁ፣ ልባችሁን መርምሩ፤ ጸጥም በሉ። ሴላ የጽድቅን መሥዋዕት አቅርቡ፤ በእግዚአብሔርም ታመኑ።
Share
መዝሙር 4 ያንብቡ