መዝሙር 22:14-15
መዝሙር 22:14-15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንደ ውሃ ፈሰስሁ፤ ዐጥንቶቼም ሁሉ ከመጋጠሚያቸው ወለቁ፤ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፤ በውስጤም ቀለጠ። ጕልበቴ እንደ ገል ደረቀ፤ ምላሴ ከላንቃዬ ጋር ተጣበቀ፤ ወደ ሞት ዐፈርም አወረድኸኝ።
Share
መዝሙር 22 ያንብቡእንደ ውሃ ፈሰስሁ፤ ዐጥንቶቼም ሁሉ ከመጋጠሚያቸው ወለቁ፤ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፤ በውስጤም ቀለጠ። ጕልበቴ እንደ ገል ደረቀ፤ ምላሴ ከላንቃዬ ጋር ተጣበቀ፤ ወደ ሞት ዐፈርም አወረድኸኝ።