የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 22:14-15

መዝሙረ ዳዊት 22:14-15 መቅካእኤ

እንደ ነጣቂና እንደሚያገሣ አንበሳ በላዬ አፋቸውን ከፈቱ። እንደ ውኃ ፈሰስሁ፥ አጥንቶቼም ሁሉ ተለያዩ፥ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፥ በአንጀቴም መካከል ቀለጠ።