መዝሙር 19:2-3
መዝሙር 19:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይቀበልህ። መሥዋዕትህን ያስብልህ፤ ቍርባንህንም ያለምልምልህ።
Share
መዝሙር 19 ያንብቡመዝሙር 19:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፤ ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።
Share
መዝሙር 19 ያንብቡመዝሙር 19:2-3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ያንኑ መልእክት ያስተላልፋል፤ አንዱም ሌሊት ለሌላው ሌሊት ዕውቀቱን ያካፍላል። ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤
Share
መዝሙር 19 ያንብቡ